ረመዷንን በዕውቀት እንፁም 1.0 [free]

وصف

ይህ አፕ በ HUDA SOFT የተሰራ ሲሆን በውስጡ ስለ ጾም ብዙ ነጥቦችን አካቶ የያዘ አፕ ነው። ከነዚህ መካከል በጥቂቱ ስለ ሻዕባን ወር ቱሩፋት፣የረመዷን አቀባበል፣ረመዷንን በምን ሁኔታ ማሳለፍ እንዳለብን፣ ጾምን የተመለከቱ ፈትዋዎች፣ ረመዷንን በጤና ለማሳለፍ የሚያግዙ ነጥቦች
ስለ ዘካተል ፊጥር፣ ስለ ኢድ ስርዓት፣ስለ ሸዋል እንዲሁም ከዚህም ውጪ ብዙ ነጥቦች አካቷል።

إصدارات قديمة

Free Download تحميل بواسطة رمز الاستجابة السريعة
  • اسم التطبيق: ረመዷንን በዕውቀት እንፁም
  • لينة الفئة: تعليم
  • كود التطبيق: ramadan.hudasoft.app
  • أحدث إصدار: 1.0
  • الشرط المطلوب: 5.0 أو أعلى
  • حجم الملف : 21.78 MB
  • تحديث الوقت: 2022-11-14