የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3 3.1.1065 [free]

وصف

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያት እና ታሪካውያን የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ለአይሁድና ክርስትና እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። በተለምዶ «ብሉይ ኪዳን» በመባል የሚጠራውና
በአይሁዳውያን በ24 እና በክርስቲያኖች በ39 መጽሐፍት የሚከፈለው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ክፍል በመጀመሪያ በአብዛኛው የተጻፈው በጥንታዊው የዕብራይስጥ ቋንቋ ሲሆን የተጻፉበት ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት የተወሰኑ መቶ አመታት ቀደም ብሎ እንደሆነ ይነገራል። መጽሐፍ
ቅዱስ ከመቶ 25% የአምላክ ንግግር፣ ከመቶ 25 % የነብያት ንግግር እና ከመቶ 50 % የታሪክ ጽሐፍያን ንግግር ይዟል።
በካቶሊክ ቤተክርስቲያን እምነት መሰረት ከ66ቱ መጽሐፍት በተጨማሪ የተካተቱ የተወሰኑ መጽሐፍት ሲኖሩ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እነዚህ ተጨማሪ መጻሕፍት (ዲዩቴሮካኖኒካል በመባልም ይታወቃሉ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱትን መጻሕፍት ቁጥር ወደ 81
ያደርሱታል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ልዩ ባህርያት
መጽሐፍ ቅዱስ የስነምግባር ጉዳዮችን በሚመለከት መመሪያ የሚሰጥ ከመሆኑም ሌላ እንደ ወንጀል፣ ረሃብና የአካባቢ መበከል ያሉት ችግሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ የሚያገኙበትን መንገድ ይገልጻል። ችግሩ ግን፣ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ጉዳዮች አስመልክቶ የሚናገረውን ነገር
ብዙ ሰዎች በቁም ነገር መመልከት ትተዋል። ከዚህ ቀደም ይህ መጽሐፍ ቢያንስ በምዕራቡ ዓለም እንኳ ትልቅ ተሰሚነት ነበረው። መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው በሰዎች አማካኝነት ቢሆንም እንኳ ቀደም ባሉት ጊዜያት በሕዝበ ክርስትና ውስጥ የነበሩት አብዛኞቹ ሰዎች የአምላክ ቃል
መሆኑንና መልእክቱም አምላክ በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንደሆነ ያምኑ ነበር።
ኢትዮጵያ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት ሲያቀርብ ደስታና ኩራት ይሰማዋል።
ባህሪያት:
ከአንተ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የትም ቦታ ቢሄዱ. አሁን በነጻ ነው
መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ማውረድ ትችላለህ።
ቅዱስን መስማት ይችላሉ በአማርኛ ቋንቋ
ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ በማላያላም ድምጽ ላይ
የእርስዎ የ Android መሣሪያዎች የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ለመስጠት ዝግጁዎች ናቸው
ለማዳመጥም ሆነ ዳዎንሎድ ለማድረግ እባክዎ ከአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እንድን መጽሐፍ ይምረጡ፡:
ብሉይ ኪዳን
አዲስ ኪዳን
በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፥አሐዱ፡አምላክ፤አሜን።


The Bible is a book of Christian faith written by prophets and historians. The Bible is a compilation of small volumes of faith based on the Jewish faith.
The first part of the Bible, commonly referred to as the "Old Testament," which is divided into 24 Jewish and 39 Jewish books, was originally written in the ancient Hebrew
language and dates back to a few hundred years before Christ. The Bible contains 25% of God's speech, 25% of prophetic sayings, and 50% of biblical discourses.
According to the Catholic Church, there are some books in addition to the 66 books, the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church has added these books (also known as
Dietrochromatic) to 81 in the Bible.
The Special Features of the Bible
The Bible provides guidance on moral issues and offers a solution to problems such as crime, hunger, and pollution. The problem is, many people fail to take seriously what
the Bible says about these issues. Previously, this book had a great influence, at least in the West. Although the Bible was written by men, most of the early Christians
in Christendom believed that it was the Word of God and that its message was inspired by God.
He is proud and proud to present his translation of the Bible in Amharic.
Features:
Wherever the Bible goes with you. Now it's free
You can download the Bible online.
You can hear the Bible in Amharic
Holy Bible on the voice of Malayalam
Your Android devices are ready to give you an Amharic Bible
To listen or download, please select a book from the Amharic Bible:
Old Testament
New Testament
In the name of the Father and of the Son, the Holy One, God, amen.

إصدارات قديمة

Free Download تحميل بواسطة رمز الاستجابة السريعة
  • اسم التطبيق: የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3
  • لينة الفئة: الكتب والمراجع
  • كود التطبيق: com.free.audiobook.bible.offline.jesus.god.amharic
  • أحدث إصدار: 3.1.1065
  • الشرط المطلوب: 4.2 أو أعلى
  • حجم الملف : 8.09 MB
  • تحديث الوقت: 2020-04-27